YouTube
Egezalehalew- Samuel Abebe New Lyrics video 2026
ለአንድ ፡ቀን ፡ቤትህ፡ መሆን ለኔ
የዘላለም ፡ደስታዬ ፡ነው።
በእግሮችህ፡ ስር ፡መሆን ፡ለኔ
የከፍታዬ ፡ጥግ ፡እዛ ፡ነው።
በፍቅርህ ፡ይዘህኛል
እንዳልወጣ ፡አስረህኛል
አልፈልግም ፡ሌላ ነገር፡ ጥማቴ ፡ ነህ
ጌታ ፡እግዚአብሔር
አያምረኛም ፡ሌላ፡ ነገር ፡ናፍቆቴ፡ ነህ
ጌታ እግዚአብሔር
እገዛልሃለሁ፡ በዘመኔ
ሁሉን ፡ለአንተ፡ ሰጥቼ
እኖርልሀለው ፡በዘመኔ
ራሴን ቀድሼ ለይቼ
ህያው…

1 июня 2026 г. 1,3 тыс. 1