@Tewjihat · 2K subscribers
ተውጂሃት ሊል ሙእሚናት...🌹 Telegram👇 t.me/Tewjihat t.me/Sadatcom1 t.me/Kunizewjeten2 t.me/IbnuMuneworcom t.me/Muhammedsiragecom
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/TewjihatIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created April 16, 2016per Telegram
We have been tracking it since August 23, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
4 advertisers placed 4 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
ሸይኽ ሙቅቢል አልዋድዒ ረሂመሁላህ እንድህ ብለዋል: " ዕውቀት ፈለጊዎችን ሱንይ የሆነ ቤት ለመመስረት(ሲባል) ሱኒይቷን እንዳገቡ እመክራለሁ " (አልበሻኢሩ ፊ ሲማዒል ሙባሸር _17) https://t.me/Tewjihat ©Tewjihat
ለሴቶች መበላሸት የመጀሪያው ሰበብ የወንዶች ቸለተኝነት ነው { ሸይኽ በክር አቡ ዘይድ ረሂመሁሏህ} http://t.me/Tewjihat
إذا رأيتَ من نفسك إيذاء لأخيك أو أختك في الله بالغيبة أو بالسب أو بالنميمة أو بالكذب أو غير هذا، فاعرف أن إيمانك ناقص و أنك ضعيف الإيمان، لو كان إيمانك مستقيمًا كاملا لما فعلت ما فعلت من ظلم أخيك، والتعدي عليه بالغيبة و النميمة، أو الدعوى الباطلة أو الشهادة بالزور أو اليمين الكاذبة أو السباب، و نحو …
#ሙእሚን እንደ ዘንባባ ዛፍ የተባረከ ነው።የትም ቦታ ቢሄድ የትም ቦታ ቢሰፍር ጠቃሚ የሆነ። ጥቅሙ አይደለም ለወንድሞቹ ለእንስሳቶቹና ለአእዋፍቶቹ ይተርፋል። ሙእሚን ገንዘቡም ጉልበቱም እውቀቱም ስነምግባሩም ጠቃሚ ነው። ሙእሚን አይደለም በሂወት እያለ ከሞተ በኋላም በገነባው ቋሚ ሰደቃ፣በዲን አንጾ ባሳደጋቸው ልጆቹ አማካኝነት ለሙእሚኖች ጥቅምን ይሰጣል። ነብዩ ﷺ ( ከሰዎች ሁሉ በላጩ ሰዎችን በመጥቀም የተሻለው ሰው ነው ) ብለዋልና ለሰዎች…
📌 قـ✑ـال الامـــام سفيــان الثــوري رحمـہ اللـہ تعالــﮯ : ☜ وليڪن جليسك من يزهدك فـﮯ الدنيا ويرغبك فـﮯ الآخرة وإياك ومجالســة أهل الدنيا الذين يخوضــون فـﮯ حديث الدنيا، فإنهم يفسدون عليك دينك وقلبــك .... 📓📔 سفيان الثوري / حلية الأولياء 【 ٨٢/٧ 】 ኢማሙ ሱፊያን አስሰውሪ አላህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ ፦ " …