#UPDATE የዩኒቨርስቲዎች መግቢያ ቀን ተብሎ በተለያዩ ሚዲያዎች የሚለቀቁ መረጃዎች ሁሉ ከእውነት የራቁ መሆናቸውን የተማሪ መረጃ አዘጋጅ አቶ ግርማይ ታደስ ገልጸዋል። ትምህርት ሚንስትር አመታዊ ካላንደር ይፋ ገና እንዳላደረገ አክለዋል የሬሜዲያል መግቢያ ነጥብ ከመስከረም ወር በፊት ይፋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ብለዋል።የተማሪዎች የዩንቨርስቲ ምደባ በቅርቡ ይፋ ይደረጋል።ለተማሪዎች በተማሪዎች@TemariNews@TemariNewst.me/TemariNews/8274Translate40136August 31, 2026 10.6K 35