ቅዱስ እንጦንስ እንዲህ ይመክራል፦"ደስታና ሰላምን የሚነጥቁ ሦስት የሰይጣን ወጥመዶች አሉ፦➛ ስላለፈው መጸጸት፣➛ ስለሚመጣው መጨነቅ እና➛ ስለ ዛሬው አለማመስገን ናቸው"t.me/tekel_21/8325Translate644August 15, 2024 1.3K 2