I know ሁላችንም struggle ላይ ነን
እንዴት ብር ልስራ እንዴት ቤተሰቤን ላስደስት
፣ እንዴት ትምርህት ላይ ጎበዝ ልሁን ፣
የምትወዳትን ልጅ ልንገራት ብዙ ጭንቀት ብዙ ውጣ ውረድ ተሸክመናል።
አድካሚ ነው ግን ገዳይ አደለም ቢያንስ በህይወት አለን።
አሁን አንተ የምትኖረው ህይወት ለሆነ ሰው ህልሙ ነው ደሞ ፈጣሪ የምንችለውን ፈተና ነው የሚሰጠን ወርቅም የበለጠ የሚያምረዉ በእሳት ሲፈተን ነው።
መልካም ቀን ይሁንላችሁ ወርቆቹ 🫶

37
12
2
1
112 ноября 2026 г. 885 1 1