What's your hobby ? ምንድነው ሲደብራቹ የምታደርጉት ሰዐሊ ነኝ ምናምን ብዬ አልዘፍንባቹም ግን ልጅ…

What's your hobby ? ምንድነው ሲደብራቹ የምታደርጉት ሰዐሊ ነኝ ምናምን ብዬ አልዘፍንባቹም ግን ልጅ እያለሁ ነበር የጀማመረኝ ይኸው ልክ exam ሲደርስ አገርሽቶብኛል። ላቁም ወይስ ልቀጥል?

6 ноября 2026 г. 856 7