Teddy 2 Driving School: post #344 — TG.ME

በሀገራችን ኢትዮጵያ በየቀኑ ምንያክል አስከፊ የመኪና አደጋ እንደሚከሰት ሁሉም የሚያቀው እውነት ነው ይህንንም ለመረዳት በሀገራችን ያሉ ሆስፒታሎችና የጤና ተቋማት ላይ አደጋው የደረሰባቸው ወገኖች በስቃይ ውስጥ እንዴት እነደሚገኙ ማየት በቂ ነው ለትራፊክ አደጋ መቼ ነው ትኩረት የምንሰጠው ብዙ ሰው ሲሞት አደጋ የደረሰባቸው ዜጎች ቁጥራቸው ሲጨምር ግን ሁላችንም በመንገዱላይ እንጓጓዛለን፡፡ * ማነው ጥፋተኛ ? * ሾፌሩ ነው …

March 31, 2025 1.3K