✨Binance Pawstively
🐾Paws የተራዘመው ለትልቅ ነገር እንደሆነ እራሳቸው ተናግረዋል ባይሆን ኖሮ እነርሱ ነገም List ቢያደርጉ ምንም አይጎዱም እንደውም ለነርሱ አሪፍ ነበር ነገር ግን እንደዛ ማረግ አልፈለጉም Paws Binance ለይ List የሚደረግ ከሆነ በጣም አሪፍ እንደሚሆን አትጠራጠሩ አሁን ደሞ Binance የለቀቀውን አያያችሁ ነዋ ያርግልን 🥹

March 18, 2025 131