Online Side Hustlers: post #2358 — TG.ME

Paws ሰርኩሌሽን ሰፕላይ 50 ቢልየን መሆኑን በdiscord ገፃቸው ላይ ይፋ አድርገዋል ። ቶክኖሚክስ ሲወጣ 62.5% ለኤርድሮፕ ተጠቃሚዎች + ለሶላና ኮሚዩኒቲ 7.5% ቢባልም ሰርኩሌሽኑ 50 ቢልየን መሆኑን ገልፀዋል ።

በዚህም መሰረት ማርኬት ካፕ

25M= $0.0005
50M= $0.001
100M=$0.002
150M=$0.003
200M=$0.004
250M=$0.005
300M=$0.006
350M=$0.007
400M=$0.008
450M=$0.009
500M=$0.01

march 18 !
March 6, 2025 60