📢 ማስታወሻ፦ የቻይና አዲስ ዓመት እየቀረበ ነው!
ከቻይና ምርቶችን ለመግዛት እና ለመጫን እያቀዱ ከሆነ ሳይረፍድ አሁኑኑ ይጀምሩ!
የቻይና አዲስ ዓመት ሲቃረብ፣ ፋብሪካዎች፣ አቅራቢዎች፣ መጋዘኖች እና የሎጂስቲክስ ድርጅቶች ሁሉ በሥራ ይጨናነቃሉ።
ይህም ፦
የምርትና የትዕዛዝ ሂደትን ያዘገያል፣ ከአቅራቢዎች ጋር ለመገናኘት ረጅም ጊዜ ይወስዳል፣ የጭነት ቦታ እጥረትና ያጋጥማል
እንዲሁም ዕቃዎችዎ በሚጠበቀው ጊዜ እንዳይደርሱ ሊያዘገይ ይችላል፦
እስከ መጨረሻው ደቂቃ አይጠብቁ!
ማሽኖችን፣ የኢንዱስትሪ መሣሪያዎችን፣ መለዋወጫ ዕቃዎችን ወይም ሌሎች ምርቶችን ከቻይና ለመግዛት ካቀዱ፣ ትዕዛዝዎንና የጭነት ዝግጅትዎን ከአሁኑ ይጀምሩ።
Swift International ከአቅራቢዎች ጋር ያለዎትን ግንኙነት፣ የግዢ ሂደትና የጭነት ዝግጅት በማስተባበር ሊያግዝዎት ዝግጁ ነው።
Swift International Trading (Guangzhou) Co., Ltd.
ከቻይና ያለስጋት ይግዙ!
📩 ስለ ቀጣይ ግዢዎ ወይም ጭነትዎ ዛሬውኑ ያነጋግሩን።
www.SwiftChinatoEthiopia.com
ይደውሉ እንመካከር +8613048075481

12026年11月10日 631