እናመሰግናለን። እንቀጥላለን። እቃዎችን ከቻይና በማስመጣት ዙርያ ያላችሁ ጥያቄዎች ላይ እንድንወያይ ባቀረብነው…

እናመሰግናለን። እንቀጥላለን። እቃዎችን ከቻይና በማስመጣት ዙርያ ያላችሁ ጥያቄዎች ላይ እንድንወያይ ባቀረብነው ግብዣ መሰረት ከደወላችሁልን ውስጥ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ ከ12 ሰዎች ጋር የተሳካ ውይይት አድርገናል እናመሰግናለን። አሁንም ከእሁድ በስተቀር በየቀኑ ከጠዋቱ 3 - 4ሰአት ያለምንም ክፍያ ማንኛውንም ከአስመጪነት ጋር የተያያዙ ያሳሰባችሁ ያስጨነቃችሁ ጉዳዮች ላይ እንድንወያይ ተጋብዘዋል። ሰአት: ጠዋት ከ 3 - 4 ሰአት ብቻ በቴሌግራም እና ዋትስአፕ ብቻ ​📞  +8613048075481

2026年5月18日 96 1
እናመሰግናለን። እንቀጥላለን። እቃዎችን ከቻይና በማስመጣት ዙርያ ያላችሁ ጥያቄዎች ላይ እንድንወያይ ባቀረብነው… — Swift Int'l Trading (Guangzhou) co.ltd 施威夫特国际贸易(广州) — TG.ME