Dear Sunset Hiking Family, thanks for confirming your presence. Here are some #Tips and #Requirements for koremash.
1. Be punctual #piassa, Tayitu Hotel arrive at 12:00 LT (12:30 LT is departure time). in order to enjoy more time in Koremash, the departure time must be abided ❗️❗️❗️✔️
2. Bring your ID card or hold something that represents you. (Mandatory)
3. The weather forecast calls for partly cloudy and light rain with a high temperature of 17°c. Hiking in the rain can be fun. Sometimes, the weather forecast may be wrong. However, here are some tips for hiking.
🔹Avoid cotton & Jeans
🔹Evaluate your footwear. Waterproof boots and shoes keep feet drier initially, making them a good option for colder conditions.
🔹 Pack dry clothes. Extra clothing is already one of the Essentials.
🔹Stay hydrated:- If you’re actively hiking, it’s good to drink a liter of water every two hours. 🍂
❗️It is preferable if you hike in a flexible mood ✔️
4. Leave No Trace: Don’t throw away any kind of trash. ♻️ Feel Responsible
5.🎒 Pack a small bag for your belongings. 🥗🍩 🍌 Aside from the breakfast, water, and lunch that we provide, it's recommended/optional to bring extra food, fruits, and water or energy drinks because hiking demands you to consume more calories than you normally would.
6. Be Social and friendly!
The Unique feature of Sunset Family is being Families!
So Feel Free and Chillout
❗️Don’t encourage begging, don't give money to children in the community. You can help the local children by bringing school supplies or clothing.
ውድ የሰንሴት ሃይኪንግ ቤተሰቦችቦች፣ አብረዉን ስለሚጓዙ እናመሰግናለን። ለጉዞ የሚከተሉትን ምክሮች እና ግዴታዎ ይከተሉ፡፡
1. በሰዓቱ ፒያሳ፣ ጣይቱ ሆቴል 12:00 LT ይገኙ (12:30 LT መነሻ ሰዓት ነው)። በኮረማሽ ብዙ ጊዜ ለማሳለፍ የመነሻ ሰዓቱ መከበር አለበት ❗️❗️❗️✔️
2. 🌤 መታወቂያ ወይም እርስዎን የሚገልጽ ነገር ይያዙ። (ግዴታ ነው)
3. የአየር ሁኔታ ትንበያው ከፍተኛው 17 ዲግሪ ሴልሺየስ ከፊል ደመናማ እና ቀላል ዝናብ እንደሆነ ያስቀምጣል። በዝናብ ውስጥ የእግር ጉዞ ማድረግ አስደሳች ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንድ ጊዜ የአየር ሁኔታ ትንበያ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል፡፡ ሆኖም፣ እዚህን ምክሮች ይከተሉ።
🔹ከጥጥ እና ከጅንድ የተሰሩ አልባሳትን ባያደርጉ ይመከራል።
🔹ውሃ የማያስገቡ ጫማዎችን ያድርጉ
🔹ተጨማሪ ደረቅ ልብሶችን ይያዙ
🔹አይጥማዎ፡- በእግር የሚጓዙ ከሆነ በየሁለት ሰዓቱ አንድ ሊትር ውሃ መጠጣት ጥሩ ነው።
4. ቆሻሻ አይጣሉ። ♻️ ሀላፊነት ይሰማዎዎ
5. 🎒 እቃዎትን የሚይዝ ትንሽ ቦርሳ ይዘው ይምጡ፣ 🥗🍩 🍌 ከምናቀርበው ቁርስ፣ውሃ እና ምሳ በተጨማሪ ምግብ፣ ፍራፍሬ እና ውሃ ወይም ሃይል መጠጦችን ይዘው መምጣት ይችላሉ፡፡ በእግር ጉዞ ወቅት ብዙ ካሎሪ እንደሚጠቀሙ ይረዱ፡፡
6. ማህበራዊ እና ተግባቢ ይሁኑ!
የሰንሴት ልዩ ባህሪ በቤተሰባዊ መንፈስ መሆን ነው! ስለዚህ ነፃነት ይሰማዎ እና ዘና ይበሉ!
🚫💴 ልመናን ላለማብርረታታት በማህበረሰቡ ውስጥ ላሉ ህፃናት ገንዘብ አይስጡ። የትምህርት ቤት ቁሳቁሶችን ወይም አልባሳትን በማምጣት የአካባቢውን ልጆች መርዳት ትችላላችሁ።
For any Kind of Question
@Ribki
@Gebriel_19
@That_sami
6
1March 25, 2023 3.3K 9