Civil Engineering Basics: post #256 — TG.ME

🎓 ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ! የ Exit Exam ስጋትዎ እዚህ ጋር ያበቃል! 🎓

የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ጊዜው እየደረሰ ነው? ዝግጅትዎስ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል? በፈተና ወቅት የሚፈጠረውን ጭንቀት እና ግራ መጋባት ለማስቀረት ET UNIVERSITY EXIT EXAM በከፍተኛ ጥራት እና በዘመናዊ አቀራረብ ተዘጋጅቶ በቅርቡ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው!
ይህ መድረክ ተማሪዎች በራሳቸው ዲፓርትመንት ላይ የሚያተኩሩ የጥያቄ ባንኮችን፣ የሞዴል ፈተናዎችን እና ራስን መመዘኛ ሲስተሞችን በማካተት የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
🛑 የእርስዎ ተሳትፎ ወሳኝ ነው! 🛑
ስራችንን ስንጀምር ቅድሚያ የትኞቹን ዲፓርትመንቶች እናካትት? የእናንተን ፍላጎት መሰረት አድርገን የመጀመሪያውን ምዕራፍ ለመክፈት ዝግጅታችንን አጠናቅቀናል።
ምን ማድረግ አለብዎት?
1️⃣ ጥያቂዎቹ በዩቱብ ስለሚለቀቁ ከዩቱብ ቻናላችንን https://youtube.com/@myh12?si=K50AF8Mw3foX1Ort በመጫን subscribe በማድረግ ይቀላቀሉ።
2️⃣ የዲፓርትመንትዎን ስም በግሩፑ ላይ ይጻፉልን።
3️⃣ ብዙ ተማሪዎች የጠየቁት ዲፓርትመንት ቅድሚያ ተሰጥቶት ወደ ስራ ይገባል!
ስለዚህ አሁኑኑ ለጓደኞችዎ እና ለክላስ ሜቶችዎ ያጋሩ! የዲፓርትመንታችሁ ተማሪዎች በብዛት በጠየቁ ቁጥር ቅድሚያ የማግኘት ዕድላችሁ የሰፋ ይሆናል።
🔗 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦
👉 የዩቱብ ቻናል: https://youtube.com/@myh12?si=K50AF8Mw3foX1Ort
ለተመረጠ ስኬት፣ ለላቀ ውጤት! 🚀🎓
❤1
May 3, 2026 1.9K 1