Civil Engineering Basics: post #254 — TG.ME

Forwarded fromMIMisganaw Yeshiwas
#NGAT

የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።

የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ አመልካቾች ምዝገባ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ምዝገባው አሁን ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አመልካቾች ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ክፍል-12 ላይ አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎች ስለተለቀቁ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡ ለመግባት በ https://youtu.be/gS8cuI5xFPk?si=cB9uhkRiRinS4oAY መግባት ትችላላችሁ፡፡
YouTube
NGAT Exam Tips & Repeated Questions | MSc & PhD | Amharic Explanation Part 13
This video explains NGAT Exam Math 2026 with repeated questions and clear step-by-step solutions for Ethiopian students. In this video you will learn: - NGAT math repeated questions - Exam tips and shortcuts - Common mistakes to avoid
❤1
February 7, 2026 2.8K