#NGAT
የ2018 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት (2ኛው ዙር) ብሔራዊ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ረቡዕ የካቲት 04/2018 ዓ.ም ይሰጣል።
የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ አመልካቾች ምዝገባ ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል፡፡ ምዝገባው አሁን ላይ የተጠናቀቀ ሲሆን፤ አመልካቾች ለፈተናው በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ ይጠበቃል፡፡ ክፍል-12 ላይ አሪፍ አሪፍ ጥያቄዎች ስለተለቀቁ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ፡፡ ለመግባት በ https://youtu.be/3fY-M5iBO28?si=t2LtBXIQZwLs7mNi መግባት ትችላላችሁ፡፡
Forwarded fromMisganaw Yeshiwas
YouTube
NGAT Exam Tips & Repeated Questions | MSc & PhD | Amharic Explanation Part 12
This video explains NGAT Exam Math 2026 with repeated questions and clear step-by-step solutions for Ethiopian students. In this video you will learn:
- NGAT math repeated questions
- Exam tips and shortcuts
- Common mistakes to avoid

1February 7, 2026 2.2K