በገፃችን ላይ ወደ አላህ ለመቃረብና ማህበረሰቡን ለመጥቀም ብለን እንጂ ! ለመታወቅ ብለን እየፃፍን አናሰራጭ؛… — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 — TG.ME

በገፃችን ላይ ወደ አላህ ለመቃረብና ማህበረሰቡን ለመጥቀም ብለን እንጂ !
ለመታወቅ ብለን እየፃፍን አናሰራጭ؛

የአላህ ፊት ተፈልጎበት ያልተደረገ ሩጫ ሁሉ ወደፊት ይከስማል !

ንያችን ቆሻሻ በሆነው ሪያእ እንዳይጠለሽ ሁሌም በእኛና በአላህ መካከል የምናደርገው ድብቅ የሆነ መልካም ስራ ይኑርን .

اللَّهُمَّ ارْزُقْنَا الإخْلاصَ فِي الْقَوْلِ والعَمَل.
👍20❤7👏2🤝1
September 4, 2026 392 1 1