እስልምናን ሚአክል ወርቃማ የእምነት እርከን ላይ ሆነን ከእስልምና ወጣ ያለ መንገድ ላይ መገኘት... ነገ… — S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮🇵🇸 — TG.ME

እስልምናን ሚአክል ወርቃማ የእምነት እርከን ላይ ሆነን ከእስልምና ወጣ ያለ መንገድ ላይ መገኘት... ነገ እንስተካከላለን እያልን ዛሬአችንን ማጨለም.... ምናልባትም ነገ ብለን ቀን የቀጠርንለት ቀን የሞታችን ድግስ ሊሆን ይችላልና ነገ ማለቱን"ሟች ነኝ" በሚል መሪ ቃል ጭንቅላታችን ላይ እናስቀምጠው እና ከዛሬም አሁንን እናሳምር።


ምንአልባት ነገ አንተ የለለህበት ቀን ይሆናል እናም አሁንህን ወርቅ ቀባ!😊

ያረብ በሰጠከኝ ሽልማት ይበልጥ ማምርበት አድርገኝ🤲🖤

@strong_iman
❤61👍2
August 22, 2026 5.2K 9