አሰላሙ አለይኩም «የጁመዐ ሰደቃችን» እንደምታቁት ብዙ ቤቶችን ሙሉ ለሙሉ ችግራቸውን ባይቀርፍም ጊዜአዊ ችግራቸውን ግን እያሳመረ እና ተስፋ እየሰጠ ነው alhamdulilah!..........አሁን አንድ እህታችን በለጋ እድሜዋ ተደፍራ ሞራሏ ወርዶ ራሷን በጣም ጥላለች አሁን ላይ የአማኑኤል መድሀኒት እየወሰደች ነው ይሄም ሆኖ እስካሁን ህመሟ ሊታገስ አልቻለም አሁን ላይ እኛ የ «የጁመዐ ሰደቃ ጀመዐዎች» አስር አምስት እየሰበሰብንላት ህክምናዋን እንድትከታተል የበኩላችንን እየሰራን ነው እናንተም በ @sodeqah በመግባት ያቅማቹን ብር እድትሰድቁ ስንል ነፃ የምትወጡበትን ኸይር ስራ አርሂቡ ብለናል!😊
24
6August 22, 2026 4.8K 5