አላህ ይስጥሽ Aysu ሁልጊዜ ስለ ሴት ልጅ መብት በተነሳ ቁጥር ሰውን በfeminism ስም ለማሸማቀቅ የምትሞክሩ ስለ ዲናችሁ ካላችሁ ጠባብ ግንዛቤ እና አለማንበብ የመጣ በሽታ ስለሆነ እያነበብን ወገን Alhamdullilah የ feminism አጀማመር,ሀሳብ,አጠቃላይ የሚነሳቸው ጉዳዪችንም ጠንቅቀን የምናውቅ ከናንተ በላይ የምንጠየፍ እና የምንቃወምም ነን እኛ ሡረቱል ሙጃዲላ መብቷን ለመጠበቅ ሲል የወረደላት خولة بنت ثعلبه رضي الله عنها የነ አኢሻ رضي الله عنها የአንዲትን ሴት መብት ለመጠበቅ ሙሉ ጀይሹን ያንቀሳቀሰው المعتصم بالله
، رفقا بالقوارير
ብለው የተናገሩት የውዱ ነብያችንን መንገድ ነው የምንከተለው
ኢስላም ከየትኛውም አስተሳሰብና ሀይማኖት በላይ ለሴት ልጅ መብት ያልሰጠ ይመስል ስለ ሴት ሲወራ ሰውን በfeminism ስም ለማሸማቀቅ አትሞክሩ!!
45
23
4August 22, 2026 5K 11 5