STEM with Murad 🇪🇹https://lnkd.in/p/er2ZMQnwየባዮሎጂ መምህሬ የላከችውን ሚሴጅ አያችሁhttps://lnkd.in/p/exgRCmDKአል-ሐምዱ ሊላህ‼በነገራችን ላይ በወቅቱ የሸለመችኝ ገንዘብ ሳይሆን አጋዥ መጽሐፍ ነው። ግን እኔ የማየው በዚያ በትንሽ ደመወዛቸው ከወጪዋ ቀንሳ፣ አስባ፣ እኔን ለመሸለም ያወጣችውን ገንዘብና ከጀርባው ያለውን ቀና እሳቤ ነው። አላህ ምንዳዋን ይክፈላት።LinkedIn#mentorship #gratitude #education #leadership #payitforward #teacherimpact #inspiringstories #ethiopia | Murad TadessePeople asked me: «What was the reward your teacher gave you 14 years ago that made you remember her for over a decade?» It wasn't money. It wasn't a shiny trophy. It was a supplementary study guide called «Alpha Biology.» 📚 To understand why this book…t.me/STEMwithMurad/1806964August 27, 2026 2.6K 1