ተጠቀሙበት፣ እንዳያልፋችሁ። መረጃ ከፈለጋችሁ ንገሩኝ፣ እነግራችኋለሁ።
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም በጋራ ባቋቋሙት የAI UniPod የ10 ቀናት የግብርና Collaborative AI Studio Challenge ተዘጋጅቷል፡፡
ይህ ጥሪ የፈጠራ ባለሙያዎች፣ ተመራማሪዎች እና ስታርታፖች የኢትዮጵያን ግብርና በሰው ሰራሽ አስተውሎት መፍትሄዎች እንዲያሻሽሉ የሚጋብዝ ነው። ተሳታፊዎች የ10 ቀን በአካል የሚሰጥ ስልጠና፣ የሽልማት ዕድል፣ የስታርታፕ ማዕከል መቀላቀል እና ከባለሙያዎች ጋር የመተዋወቅ ዕድል ያገኛሉ። የማመልከቻ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ አንድ ሳምንት !
Apply ማድረጊያ ሊንክ: https://forms.gle/3GEqkAmYJTXcab1K8

6
3
2August 26, 2026 2.8K 11 19