ከላይ ያሉት እንከፎች ቴክኖሎጂውን biased ስለሚያደርጉት፤ ቴክኖሎጂን ከተጠቃሚነት ባሻገር ቴክኒካሊ ውስጡ እየገባችሁ አሻራችሁን አሳርፉ የምላችሁ በምክንያት ነው።
«ከሆነ ሙስሊም ጋር ብቻዬን ነው ያለሁት!» ብሎ አንዱ ሰርች ሲያደርግ፤ የጀሚናይ ኤአይ ሞድ የሰጠው ምላሽ፣ ቀጥታ ሙስሊምን እንደ ስጋት ቆጥሮ ከቦታው ቶሎ ለቀህ ለፖሊስ ደውል የሚል ነበር። ቢያዝድ ዳታ እየመገቡ ሞደሉንም እንደ አዕምሯቸው አጥምመውታል።
9
1
1August 22, 2026 30.8K 4 19

