የሐዘን መግለጫ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ የአቤት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ጸጋይ… — St.Paul's Hospital Millennium Medical College — TG.ME

የሐዘን መግለጫ
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅአቤት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ጸጋይ ገ.አናንያ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ሕልፈት፣ የኮሌጃችን ማህበረሰብ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልጻል።
ለቤተሰባቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናቱን እንመኛለን።
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ
August 19, 2026 5.6K 35