ይህ በቦሌ 24 ኮኮብ ህንፃ አካባቢ የሚገኝ 200 ካሬ ሜትር የድሮ ቤት ያለበት ቦታ ለሽያጭ ቀርቧል።
ዋና ዋና መረጃዎች
✓የቦታው ስፋት: 200 ካሬ ሜትር
✓ቦታ: ቦሌ 24 (ኮኮብ ህንፃ አካባቢ)
✓ምቹነት: ለመኖሪያ በጣም ተመራጭ እና ከዋናው አስፋልት መንገድ 50 ሜትር ብቻ የራቀ
✓ዋጋ: 19 ሚሊየን ብር
ስልክ ቁጥር: 0910983072
https://t.me/Solagent
August 26, 2026 156 1