School of Indiana (Kality branch): post #1900 — TG.ME

ቀን፦ 24/11/2018ዓ.ም

ለነባር ተማሪ ወላጆች በሙሉ፤
                 
የ2019 የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች ምዝገባ የመጨረሻ ቀን ዛሬ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም. መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ ጥቂት ወላጆች በተለያዩ ምክንያቶች በምዝገባ ሰሌዳው መሰረት ልጆቻቸውን ማስመዝገብ እንዳልቻሉ ስላሳወቁን የምዝገባው ቀን እስከ ሰኞ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. የተራዘመ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ
እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ት/ቤት ለመቀየር የወሰናችሁና መልቀቂያ ያልወሰዳችሁ እስከ ማክሰኞ ሐምሌ 28/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ የተማሪውን አንድ ጉርድ ፎቶ ይዛችሁ በመምጣት መልቀቂያውን እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን::

                                        ት/ቤቱ!
July 31, 2026 5.1K 6