4. Workplace vs Academic Communication
Global Podcasts: "Communication is the bottleneck of remote engineering."
Birhan's Reality: በክፍል ውስጥ ውጤት ለማምጣት የምታወራውና በስራ ዓለም የቴክኒካል ውሳኔህን ግልጽ ለማድረግ የምትግባባበት መንገድ ፍጹም ለየቅል መሆናቸውን አስምሮበታል።
5. The Endless Ladder (የማያልቀው መሰላል)
Global Podcasts: "Career growth is non-linear."
Birhan's Reality: መሰላሉ መጨረሻ የለውም፤ አንዱን እርከን ስትጨርስ ቀጣዩ ይጀምራል። ደሞዝም፣ ማዕረግም፣ አኗኗርም ቀጣይነት ያለው ጉዞ ነው።
6. Ego-less Learning (ከ PR Comments መማር)
Global Podcasts: Cassidy Williams "Embrace failure as feedback" ስትል ሰምቻለሁ።
Birhan's Reality: በ Pull Request (PR) ላይ የሚሰጡ አስተያየቶችና ውድቀቶች ነፃ ትምህርት ቤቶች ናቸው፤ ኢጎህን አውልቀህ መማር አለብህ።
7. Send the Elevator Back Down (Forward the Good)ራሴን የታዘብኩት ነገር ደግሞ 🤔🤔
Global Podcasts: "Give back to the open source community"।
Birhan's Reality: አሁን የደረስንበት እውቀት የሌሎች ሰዎች ድምር ውጤት ነው፤ ያገኘነውን መልካም ነገር ለሌሎች ማካፈል ግዴታችን ነው።
በወረቀት ላይ ኮድ ጽፎ አውሮፓ የገባ ሰው እያለ፤ እኛ በ 16GB RAM እና በ Fiber Internet "IDE አልተመቸኝም" ብለን ሰበብ የምንደረድረው ነገር ግን... ትንሽ አያሳፍርም? 😅
ከነዚህ 7 ነጥቦች ውስጥ የእናንተን "Comfort Zone" የሰበረባችሁ የትኛው ነው? 👇
@habtamu_tech

