Software Guy: post #2344 — TG.ME

Forwarded fromHAHab Builds & Breaks
የውጭ ፖድካስት vs የሀበሻ ተጨባጭ እውነታ: ጭንቅላቴ ውስጥ “CLICK” ያሉ 7 ነገሮች 🧠💡


​ብዙ ጊዜ Developer Love ወይም Scrimba Podcast ሳዳምጥ፦ "Tech leaders" የሚባሉት ስለ Career Growth ሲያወሩ "አሃ... አሪፍ ቲዎሪ ነው" ብዬ አልፈዋለሁ። ግን ሰሞኑን በ Software Guy Podcast ላይ የብርሃን ነጋን ("ኮድ በወረቀት ከመጻፍ እስከ Europe") ቆይታ ሳዳምጥ ነው ነገሩ በትክክል የገባኝ!
​የውጭ ፖድካስቶች ያወሩትን ሃሳብ ብርሃን እንዴት ወደ ተጨባጭ መሬት እንዳወረደው እንመልከት፦
1. Discipline over Mood
Global Podcasts: "Motivation is fleeting, build a routine."
Birhan's Reality: ወረቀትና ስክሪፕቶ ይዞ ኮድ መጻፍ ሲጀምር "ሙድ" ኖሮት አልነበረም፤ ዕለታዊ ዲሲፕሊን እንጂ።

2. Comfort Zone መስበር (Sink or Swim)
Global Podcasts: Swyx በ Developer Love ላይ "Learning in Public" እና ያልተዘጋጀህበት ፈተና ውስጥ መግባት እንዳለብህ ሲያብራራ ሰምቻለሁ።
Birhan's Reality: "ዋና የማይችል ሰው ድንገት ውኃ ውስጥ ቢወረወር ራሱን ለማዳን ሲል የግድ ዋና ይለምዳል" ሲለው ነው ትርጉሙ ቁልጭ ብሎ የታየኝ!
!


3. Proof of Value over Cheap Labor
Global Podcasts: "Always pitch your Unique Selling Proposition (USP)."
Birhan's Reality: "ቀጣሪዎች ርካሽ ሰራተኛ ሳይሆን 'ለምን አንተን መቅጠር እንዳለባቸው' ማሳመን የምትችልበትን ልዩ አቅም ይፈልጋሉ" ሲል ጉዳዩ በደንብ ገባኝ።


@habtamu_tech
1💯3⚡1
August 22, 2026 474 2