አንድ አንድ የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች በወጣው ፕሮግራም መሰረት ክፍል እየገባቹሁ በመማር ላይ እንዳልሆናቹ… — Student-SOC academic program office — TG.ME

አንድ አንድ የማታ ፕሮግራም ተማሪዎች በወጣው ፕሮግራም መሰረት ክፍል እየገባቹሁ በመማር ላይ እንዳልሆናቹ መረጃዎች ያሳያሉ። የክረምት ሴሚስተር አጭር በመሆኑ በአግባቡ ትምህርታቸሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን።
July 29, 2026 12.2K 34