HaHuJobsአበባየሆሽ ጨፋሪ #hahu_jobs #creative_arts #Addis_Ababa በዲፕሎማ ወይም ከዛ በላይ በማንኛውም የትምህርት መስክ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የአበባዬሆሽ ዘፈኖችን በቡድን አባላት ጋር በቅንጅትና በተመጣጣኝ ምት ማቅረብ - በተመደቡ የሥራ ቦታዎችና ሰፈሮች በመገኘት የተመደበውን የዘፈን እና የትርኢት ሥራ በወቅቱ ማከናወን - የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች (ስንኞች) በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ - የአበባዬሆሽ ዘፈኖችን በራስ መተማመን ማቅረብ፣ እንዲሁም ትክክለኛውን የዜማ ምት እና የድምፅ ጉልበት ጠብቆ ማስኬድ - የሚፈለጉትን ዘፈኖች እና ግጥሞች በቃላቸው አጥንተው በትክክል መጫወት/ማቅረብ - ከደንበኞች ጋር ሙያዊና አክብሮታዊ ግንኙነት መፍጠርና መጠበቅ - በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለይቶ ለቡድኑ አስተባባሪ ማሳወቅ Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: September 10, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ0 years of experience😂😂t.me/Simret_exe/7472September 7, 2026 35