ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ ነው፤ ከእርሱ ጋር የሚከተለው ጥቃትም እንዲሁ። ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረጉ ጾታዊ… — SheEsecures — TG.ME

ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ ነው፤ ከእርሱ ጋር የሚከተለው ጥቃትም እንዲሁ። ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረጉ ጾታዊ ጥቃቶችን ለመከላከል ሕጎቻችን በዛው ልክ መሻሻል ይኖርባቸዋል።
ስለቴክኖሎጂ መሰረት ያደረጉ ጾታዊ ጥቃቶችና የኢትዮጵያ የህግ ማዕቀፍ ክፍተቶች ላይ ያቀረብነውን ማብራሪያ የሊንክድ-ኢን ገጻችን ላይ ያገኙታል።
https://www.linkedin.com/posts/sheesecures_technology-is-growing-fast-and-online-violence-activity-7404950049085931521-uxsK?utm_source=share&utm_medium=member_ios&rcm=ACoAAB1z_qABEHkNqvfMQAJ4TgMtVdtmteZKYV0
👏4😁1
December 12, 2025 273 1