ለምንድን ነው ግን ቆይ ሁሌ የሴትን ልጅ ዉድቀት ከወንድ ጋ የምታያይዙት ወላሂ 😳 ጥሩ ስትሆን እሷ ነች… — 𝕎𝕚𝕥𝕙 𝕠𝕦𝕣 𝕞𝕚𝕟𝕕 — TG.ME

ለምንድን ነው ግን ቆይ ሁሌ የሴትን ልጅ ዉድቀት ከወንድ ጋ የምታያይዙት ወላሂ 😳 ጥሩ ስትሆን እሷ ነች ጀግና ስትበላሽ ደሞ ወንዱ ነው ባለጌው አበላሻት ምናምን ከአላማዋ አሰናከላት ህልሟን መና አስቀረባት ብዙ ብዙ ይባላል ሲሳካልት ግን ጀግና እሷ ብቻ ነች ለምን ?

July 14, 2026 291 3 1