Listen to Wazema Radio’s interview with Dr. Sehin Teferra, Director of Setaweet Movement. https://youtu.be/JEuWiLA6X5I?si=_WlnUko3QwqIoMq_
YouTube
"ጥልቅ አብዮት ያስፈልገናል"
"ጥልቅ አብዮት ያስፈልገናል"
የሀገራችን የፖለቲካ ቀውስ በቅርብ የጀመረ ሳይሆን የሩቅ ዳራ ያለውና እያመረቀዘ የሄደ ነው። አሁን ተባብሷል። ለታሪካዊ መቋሰላችን ዕውቅና ሰጥቶ ጥልቅ አብዮት ማካሄድ አስፈላጊ ነው ትላለች ስሂን ተፈራ (ፒኤች ዲ)። አድምጡና ሃሳባችሁን አጋሩን #ethiopia #immigration #visa #duet #habesha #tiktok #viralvideo

July 17, 2025 25.7K 2