WhatsApp የUsername feature ጀምሯል። ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር… — Sᴇᴍɪʀ Cʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ — TG.ME

WhatsApp የUsername feature ጀምሯል።

ከዚህ በፊት በWhatsApp ከሰዎች ጋር communicate ለማድረግ ስልክ ቁጥር መስጠት ግዴታ ነበር። ከዛሬ ጀምሮ ግን ልክ እንደ ቴሌግራም username create ማድረግ እንችላለን።

ይህንንም ለማድረግ WhatsApp ከፍተን settings ውስጥ ከገባን በኋላ Account - Username ከዛ የምትፈልጉትን username መስጠት ትችላላችሁ።
👏2
July 4, 2026 301