Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat… — Sᴇᴍɪʀ Cʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ — TG.ME

Telegram ላይ መጠቀም የምንችላቸው ብዙ አይነት Inline ቦቶች አሉ። Inline bot ማለት chat ስናደርግ የሆነ ነገር search ለማድረግ የምንጠቀምባቸው ቦቶች ማለት ነው። ለምሳሌ ፎቶ search አድርጎ ለመላክ በቀላሉ @pic ብላችሁ search ካደረጋችሁ በኋላ search ማድረግ የምትፈልጉትን ነገር ፅፋችሁ search ማድረግ ትችላላችሁ። እነዚህም የሚከተሉት ናቸው። @gif Search and send GIFs @vid Search/send YouTube videos…

June 30, 2026 176