Vercel and supabase Vercelና Supabase አንድ ሰው የራሱን ድረ-ገፅ፣ መተግበሪያ ወይም… — Sᴇᴍɪʀ Cʀᴇᴀᴛɪᴠᴇ — TG.ME

Vercel and supabase Vercelና Supabase አንድ ሰው የራሱን ድረ-ገፅ፣ መተግበሪያ ወይም የቴሌግራም ቦት ሰርቶ በነፃ Host ማድረግ የሚችልባቸው ፕላትፎርሞች ናቸው። Vercel ማለት የሰራችሁትን Website በኢንተርኔት ላይ እንዲታይ Host የምታደርጉበት Platform ነው። ለምሳሌ ኮምፒውተራችሁ ላይ የሚያምር ድረ-ገጽ ብትሰሩ ያንን ድረ-ገጽ ጓደኞቻችሁ በራሳቸው ስልክ ከፍተው እንዲያዩት ከፈለጋችሁ Vercel ላይ deploy ማድረግ አለባችሁ። Ve…

June 29, 2026 201