ማስታወቂያ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ከሀምሌ 1/2018 ጀምሮ እየተካሄደ መሆኑ ይታወቃል። በዚሁ መሰረት ካሁን በፊት ባሳወቅነው መሰረት በአንድ አመት ለማጠናቀቅ ቀድሞ ስኬጁል በማዉጣት የተማሪ መረጃ ሪፖርት ለማድረግ ምዝገባ ቀድሞ መከናወን ስላለበት ያልተመዘገባችሁ ተማሪወች በአስቸኳይ እንድትመዘገቡ እያሳወቅን በተለይ የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ምዝገባ በአጭር ቀን ውስጥ ስለሚጠናቀቅ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ እናሳስባለን።
July 21, 2026 20.9K 63