Distance Education Select College: post #435 — TG.ME

#exit_exam


የድጋሚ ተፈታኞች ለፈተናው ለመመዝገብ በቅድሚያ በቴሌብር 750 ብር ከላይ ባለው ምስል አማራጭ መሰረት ትክፈሉና ከዛ ደግሞ በመመዝገቢያ ሊንክ ውስጥ access your profile ሚለውን በመጫን የtelebirr transaction numbers ማስገባት ይጠበቅባችኋል ።

የቴሌብር transaction ካስገባቹ በኋላ የባለፈው የተመዘገባቹበት ይወጣል
May 13, 2026 3K 33