Distance Education Select College: post #433 — TG.ME

#exit_exam የድጋሚ ተፈታኞች ለፈተናው ለመመዝገብ በቅድሚያ በቴሌብር 750 ብር ከላይ ባለው ምስል አማራጭ መሰረት ትክፈሉና ከዛ ደግሞ በመመዝገቢያ ሊንክ ውስጥ access your profile ሚለውን በመጫን የtelebirr transaction numbers ማስገባት ይጠበቅባችኋል ። የቴሌብር transaction ካስገባቹ በኋላ የባለፈው የተመዘገባቹበት ይወጣል

May 13, 2026 2.8K 38
#exit_exam የድጋሚ ተፈታኞች ለፈተናው ለመመዝገብ በቅድሚያ በቴሌብር 750 ብር ከላይ ባለው ምስል… — Distance Education Select College — TG.ME