My በድር❤ ሁሌ የምወድህ ገና ፊትህም ሳየው ባር ባር የሚለኝ በድር! አንተን ሳይ ሁሌም ውዱ ነብይ ሶለሏሁ… — Seid Social — TG.ME

My በድር
ሁሌ የምወድህ ገና ፊትህም ሳየው ባር ባር የሚለኝ በድር!
አንተን ሳይ ሁሌም ውዱ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንጅ ሌላ ትዝ አይለኝም!
አላህ ይጠብቅልን አንተ ፊተ በሻሻ
ያቺ "ኑ ረሱላችንን እንውደድ" ዳእዋህ ቀለሟን እያሰረፀች የበለጠ ወደርሳቸው ስትቀርብ ባንተ እቀናለሁ!
❤190🥰13😁6👍2
September 6, 2026 3.6K 27 13