ዘማሪት፡ ምሕረት ኢተፋ ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ጌታ ኢየሱስ ተኝቶበት ሥፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ? ለጊዜው ቢያስፈራንም ወጀቡ እጅግ ቢያይልም ጌታ ኢየሱስን ረስተነው እንደ ማያየን አርገነው አድኖን እያለ ምንጮኸው መፍትሔ ፍለጋ ምንሮጠዉ መፍትሔው ኢየሱስ አለበት አይሰጥምም በምንም ዐይነት በእሳት ውስጥ ብትሔዱም ከቶ አያቃጥላችሁም በባሕር ብትራመዱም ከቶ አያሰጥማችሁም ብሎ ተናግሮ ጨርሶ ሥፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮት …
4September 25, 2026 498 3