የጌታችን ቃል❤ ይህም የጨለማና የጭጋግ ቀን፣ የደመናና የድቅድቅ ጨለማ ቀን ነው። የንጋት ብርሃን በተራሮች ላይ እንደሚወጣ፣ ኀያልና ብዙ ሰራዊት ይመጣል፤ ከጥንት እንዲህ ዐይነት ከቶ አልነበረም፤ በሚመጡትም ዘመናት እንዲህ ዐይነት ከቶ አይሆንም። ኢዩኤል 2:2 ተባረኩልኝ🙏🥰 Join & share 👇👇👇👇👇 @scripted_word @scripted_word
3
2September 16, 2026 488 1