የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን የመጨረሻ ክፍል የዮናስ እናት ከህመሟ ሙሉ ለሙሉ ካገገመች እና ወደ ቤት…

የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን የመጨረሻ ክፍል የዮናስ እናት ከህመሟ ሙሉ ለሙሉ ካገገመች እና ወደ ቤት ከመለሰች አንድ አመት ተቆጠረ። እስካሁን ጤናዋ ተስተካክሎ በደስታ እየኖረች ነው። ዛሬ ለዚህ ቤት የምስጋና ቀን ነው። ቤቱ በሰው ተሞልቷል እናት ሽር ጉድ እያለች ታስተናግዳለች። " ሜርሲዬ ሂጂና ተጫወቺ እኔ በቂ ነኝ አቀራርባለው። ጎሽ የኔ ቆንጆ ሂጂ እና አረፍ በይ።" " አይ እማዬ እኔ ነኝ ቡናውን የማፈለው አይሆንም።" " ከዚህ በኋላ ያለው ቀላ…

❤10
September 13, 2026 1.2K 3