🌼 መልካም 2019 ዓ.ም. 🌼 ውድ የ ስነ ፅሁፍ ከቃሉ ተከታዮች፣ እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🤍 ይህ አዲስ ዓመት የእግዚአብሔር ጸጋ የሚበዛበት፣ ሰላሙ የሚጠብቃችሁ፣ ተስፋችሁ የሚታደስበት እና እምነታችሁ በክርስቶስ የሚጸናበት ይሁን። ያለፈውን በምስጋና፣ የሚመጣውንም በእምነት እንቀበል። በየቀኑ በቃሉ እንጽና፣ በጸሎት እንበርታ፣ በፍቅርም እንመላለስ። እግዚአብሔር በዚህ ዓመት ይቅደምላችሁ፣ ይምራችሁ፣ ይጠብቃችሁ። 2019 ዓ.ም. የበረከትና…
4
1
1September 11, 2026 549