የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ ሰባት "ፓስተር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል!" " እንኳን…

የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ ሰባት "ፓስተር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል!" " እንኳን ተደሰትክ ልጄ። እስኪ ንገረኝ ምንድነው ያስደሰተህ?" " በመጀመሪያ እናንተን እግዚአብሔር ተጠቅሞ ወደ እርሱ እንድመለስ ስላደረገ። ሁሌ ሳማርርበት፣ ስቆጣ ፣ እኔ ብቻ ነኝ የማውቀው ስል ሁሉ ሳይቀየመኝ ይቅርታን ስላሳየኝ ውስጤ ይፍለቀለቃል። ታውቃለህ?.... አሁን እኮ ተንበርክኬ አልነሳም። ካንተ ጋር አሁን እያወራው እንኳን ይናፍቀኛል። ከእግዚአብሔር ጋር …

❤5
September 8, 2026 1.1K 4