የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ ስድስት .... ያየው የሥልጣን ሰው አልነበረም። ያየው ብዙ ዓመታት በፊት ሚስቱን እና ልጁን ለመጠበቅ የሚፈልግ ወጣት ነበር። " ያ ሰው ግን የት ጠፋ?" ከብዙ ዓመታት በኋላ፣ ከሌሎች ሰዎች ጋር ሳይሆን ከራሱ ጋር ጦርነት ጀመረ። የአይኖቹን እንባ በመዳፉ እየጠረገ ያሰበበት መድረሱን በማየት መኪናውን ጥግ አሲዞ ወረደ። አከባቢው ጭር ያለ ሲሆን፤ በጫካው ውስጥ አንዲት ያረጀ ቤት ይታያል። ይህን ስፈር ከረገ…
4September 2, 2026 1K 4