የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ አምስት አቶ ግርማ እንቅልፍ በዓይኑ ሳይዞር ሌሊቱን ሙሉ እንዳፈጠጠ ክፍሉ ውስጥ የነበረው ጨለማ ወደ ንጋት ተለወጠ። በዚያ ሌሊት ከሰዓቱ ጥቃቅን የቲክ-ታክ ድምፅ ዉጪ የሚሰማ እንቅስቃሴ አልነበረም። ተነስቶ ሻንጣውን መሸከፍ ጀመረ። አንድ ልብስ አነሳ። ቆመ። ለጥቂት ሰከንዶች በእጁ ይዞት ተመለከተው። ከዚያ ወደ ሻንጣው ጨመረው። ሌላ ልብስ አነሳ። እጁ ይንቀጠቀጠል። ዕድሜውን ሙሉ የገነባው የሥልጣን፣ የገንዘብ…
7
4August 24, 2026 1.4K 3