በአካል ርቀን፣ በልብ እንቀራረብ የሰው ልጅ በአካል መራራቅ፣ በልብ ግን መቀራረብ አለበት ብዬ አምናለሁ።…

በአካል ርቀን፣ በልብ እንቀራረብ የሰው ልጅ በአካል መራራቅ፣ በልብ ግን መቀራረብ አለበት ብዬ አምናለሁ። በዚህ ዘመን የጎዳን ነገር አንዱ ይህ ይመስለኛል፤ በአካል እጅግ ተቀራርበን ሳለን፣ የሁላችንም ልብ ቢፈተሽ ግን እጅግ ተራርቀን እርስ በርሳችን ስንጎዳዳ እንገኛለን። እጅግ መተዋወቃችን፣ በአካል ብዙ መቀራረባችን አንዳንድ ጊዜ ያለንን አክብሮት እንድንረሳ ያደርገናል፤ ወደ ንቀትም ይመራናል። የአገሬ ሰው “አወቅኩሽ፣ ናቅኩሽ” ሲል የሚናገረው ከንቱ አይመስለኝም። በብ…

❤6💯1
August 9, 2026 1.7K 6