የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ አራት የሁለቱ ወጣቶች ምልልስ ፓስተር ኤልያስ ጥግ ሆኖ…

የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ አራት የሁለቱ ወጣቶች ምልልስ ፓስተር ኤልያስ ጥግ ሆኖ ከሚያዳምጥበት ወደ እነርሱ ተጠጋና። "ልጆቼ፣ ሁሉንም በጥበብ ነው ማድረግ ያለብን። ድፍረት ማለት አደጋን መፈለግ አይደለም፤ ትክክለኛውን ማድረግ ነው።" ዮናስ ራሱን ነቀነቀና። "ፖሊስን እንጠራለን። በፍፁም ወዴትም መሸሽ የለብንም።" በአቋሙ እንደፀና ነበር። --- አቶ ግርማ በቢሮው ውስጥ እየተሽከረከረ ነው። የሚይዘው የሚጨብጠው ግራ የተጋባ ይመስ…

❤7👏2
August 6, 2026 1.2K 3