አባትነትህ// Frehiwot Abebaw ትልቁ እግዚአብሔር ለኔ ለትንሿ አባት ነው ዘመድ ኩራት መጏደጃ ልክ…

አባትነትህ// Frehiwot Abebaw ትልቁ እግዚአብሔር ለኔ ለትንሿ አባት  ነው ዘመድ ኩራት መጏደጃ         ልክ እንደ አንድ ልጅ እንደ ብቸኛ         የምትሳሳልኝ  የነፍሴ እረኛ ትርፍ አይደለሁም ለቤትህ ወይ በጎደለ ልሞላ ብጠፋ ፈላጊዬ እትተካኝም በሌላ ዘጠና ዘጠኝ እያሉህ ሞልቶ እያለ በመንጋ አይኖችህ ክርትት እያሉ እኔን አንዲቷን ፍለጋ       ባጠፋም ልጅህ ነኝ ባለማ       በመልካም በክፉ ብታማ       ውድ ነው የእኔ ልጅነት       በደል …

🙏2❤1🥰1
August 4, 2026 457 3