የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ ሶስት አቶ ግርማ ነገሮች ሁሉ ጨልሞበት ፤ ቢሮው ውስጥ…

የተመለሰው ብርሃን ፅሁፍ:- ✍️ፂዮን ክፍል አስራ ሶስት አቶ ግርማ ነገሮች ሁሉ ጨልሞበት ፤ ቢሮው ውስጥ ወዲህ እና ወዲያ ይንጎራደዳል። ናትናኤል ጋር ብዙ ፋይሎችን መኖሩ፤  ዛሬ ደርሶ እያንገበገበው ነው። ሰዎችን ልኮ ያሉትን ማስረጃዎች ማጥፋት እና በናትናኤል ላይ ማላከክ ትልቁ እቅዱ ነው። በዛ መንገድ እንጂ ማምለጥ በፍፁም አይታሰብም። ናትናኤል ዝም ቢል እንኳን ይዋል ይደር እንጂ ዮናስ ያጋልጠዋል። አሁን የእሱ ሰዎች እስኪደውሉ ያለ ትዕግስት እየጠበቀ ነው። …

❤7
August 4, 2026 1.1K 3